House and Building Sale
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አንዷለም ዘውዴ እና በአፈ/ተከሳሽ የአቶ ወርቁ መሃሪ ተመስገን ወራሾች መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ወርቁ መሃሪ ተመስገን ንብረት የነበረው እና አሁን ላይ በውርስ ወደ ህጻን ዳዊት አዲስ አንዷለም (3ራሳቸው) ተመዝግቦ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 06 የሚገኘው፤ በሰሜን ክፍት ቦታ፣ በደቡብ እናበ ምእራብ በለጠ ጋራዥ፣ በምስራቅ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ፣250 ካ.ሜ የመኖሪያ ፤በመነሻ ዋጋ 1‚959‚786.80 (አንድ ሚሊዬን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ሽ ሰባት መቶ ሰማንያ ስድስት ሽ ከሰማንያ ሳንቲም) ብር በሆነ መነሻ ሲሆን ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራቾች በጨረታ ይሸጣል፡፡ መግዛት የምትፈልጉ ጨረታው ህዳር 17/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን፤የጨረታው አሸናፊ ከተቻለ ሙሉውን ካልሆነ ¼ኛውን ወዲያውኑ የሚያስይዝ ሲሆን ቀሪ ገንዘቡን ደግሞ ህዳር 21/2019 ዓ.ም 4፡00 ቀርቦ መክፈል የሚችል መሆኑን እንዳለበት ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የምዕራብ ጎጃም /ዞ/ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-26 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
- Published on: Be'kur (Oct 26, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T13:19:24.000Z
- Source: Qelal Tenders