Equipment and Accessories
Nefas Silk Lafto Sub City: የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
Addis Ababa
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ac41e707-b08d-4775-b8a9-1c47fa903823/open
Reference Number: NSLSC-NCB-G-0009-2019-BID-Open Lot Reference: NSLSC-DCWO-BID-LOT-3-2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: two envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Nefas Silk Lafto Sub City
Contact Information
Address: NSL SUB CITY HILE GARMENT SQUARE
Town: Adiss Ababa
Country: Ethiopia
P.O. Box: -
Post Code: -
Telephone: +251 942126122
Email: [email protected]
Office: 502
Important Dates
- Invitation Date: Oct 26, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 05, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 05, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 31, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 500000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (i)
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣ Reference: 4.4
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣ Reference: 4.7
- በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty) በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ Reference: 37.4 (መ) (ii)
- የቴክኒክ መግለጫ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Ø ከላይ ለቀረቡ እቃዎች ተጨማሪ መግለጫ (spasification) ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ከጀርባ ተያይዟል፡፡Ø ተጫራቾች ሳምፕል እንዲቀርብባቸው የተጠየቁ ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ እቃዎችን በተቀመጠው ስፔሲፊኬሽን መሰረት እስከ ጨረታው መዝግያ ቀን ብቻ ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው የሳምፕል ማሳያ ክፍል እንድታቀርቡ እያሳሰብን ዘግይቶ የሚመጣ ወይም ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚቀርብ ማንኛውንም ሳምፕል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን በተጨማሪም ቢሮው ድረስ መምጣት የማይችሉ ትልልቅ እቃዎችን ብቻ በድርጅታችሁ ሾው ሩም ወይም መጋዘን ቀርበን በሳምፕሉ መሰረት መኖሩን የምናይ ይሆናል፡፡Ø በእቃ ጥራት አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ብቻ ወደ ፋይናንሺያል ውድድር የሚያልፉ ይሆናል ፡፡ Reference: 17
- ANNUAL TURN OVER Ø ተጫራቾች ባለፉት 1/አንድ/ አመት ውስጥ የሰሩባቸውን አመታዊ የሽያጭ ሪፖርት የሚያሳይ ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ህጋዊ ከሆነ የውጭ ኦዲተር እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ባለው ኦዲተር ተሰርቶ የቀረበ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የበጀት አመቱ ሽያጭ ተሰልቶ /ANNUAL TURN OVER / እስከ ብር 20,000,000 /ሃያ ሚሊየን/ እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡Ø ከላይ ለቀረቡ እቃዎች ተጨማሪ መግለጫ (spasification) ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ከጀርባ ተያይዟል፡፡ Reference: 00
- የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ Ø ተጫራቾች ከ1 ዓመት ወዲህ በብቃት ስለማቅረባቸውና ስለማስረከባቸው የሚገልጽ ህጋዊ ከሆነ አካል የተጻፈ የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ ወይም ሰርተፍኬት ማስያዝ አለባቸው ፡፡ Reference: 36.3 (ሸ
- የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ Ø ተጫራቾች ከ1 ዓመት ወዲህ በብቃት ስለማቅረባቸውና ስለማስረከባቸው የሚገልጽ ህጋዊ ከሆነ አካል የተጻፈ የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ ወይም ሰርተፍኬት ማስያዝ አለባቸው ፡፡ Reference: 36.3 (ሸ
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
መስርያ ቤቱ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የጠጠበቀ ነው፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-11-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-05 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifas Silk /Lafto Sub City Administration
- Bid bond: 500000 ETB
- Published on: Government (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T05:59:37.000Z
- Source: Qelal Tenders