Textile, Garments and Uniforms

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሥራ ልብሶች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የሥራ ልብሶች በጨረታ መግዛት ስለፈለግን በጨረታ መወዳደር ይፈልጋል። ሰለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

No

Type

Qty

1

Shirt white

107

2

Nick Tie

68

3

T-shirt & short

232

4

Polo T-shirt

26

5

Rain coat

24

6

socks

766

7

Warm overcoat

15

8

Safety shoes

361

9

Dust mask

202

10

Leather Glove

194

11

Coted Glove

150

12

Eye Goggle

181

13

Hard helmet

122

  1. የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሥራ ሰዓት ብቻ መመልከት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የተጨረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ፎርም ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ መዝጊያ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡

ስልክ  ቁጥር፡- 011 442 1133/212

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-11-02
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሥራ ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-02 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ries Engineering S.C.
  • Buyer's registered address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
  • Posted at: 2026-10-28T08:11:20.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders