Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽዳትና የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽዳትና የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሰት ታክስ የምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin No) ያላቸው አቅራቢዎች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

የዕቃው ዝርዝር፡-

ቁጥር

የዕቃው ዝርዝር

መለያ ቁጥር

01

የገላ ሳሙና

250ግራም

02

የልብስ ሳሙና

250ግራም

03

አካክስ

200ግራም

04

ኦሞ

300ግራም

05

የገላ ሳሙና

180 ግራም

06

ናይስ ሶፍት

ኦርጅናል

07

የተለያዩ የፐሪንተርና የኮፒ ማሽን ቀለም

ኦርጅናል

08

ብዕር

ኦርጅናል ቢክ

09

የፕርንተር ወረቀት

ደብልአ

10

ቦክስ ፈይል

ከንት

11

ካርቦን

30000

12

ሀርድ ካቨር

ኦርጅናል

07

ፕላስቲክ ካቨር

ኦርጅናል

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች ( 046-116-04-49፣ 0940 215 591 / 0910 058 369 / 0911 534 123) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-11-18 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Forest and Wild Life Enterprise
  • Buyer's registered address: Addis Ababa, Arada Sub-City, Woreda 07, AAround Kebena OiLibiya
  • Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
  • Posted at: 2026-10-28T08:44:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders