Textile, Garments and Uniforms

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ የ404ኛ ህዳሴ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ የ404ኛ ህዳሴ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን

  • በሎት 1 የሲቨል ሰራተኛ አልባሳት፣
  • በሎት 2 የቢሮ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የትምህርትና ስልጠና መረጃ ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፓጋንዳ እቃዎች፤
  • በሎት3 ጥራጥሬ እና የፋብሪካ ውጤቶች፣
  • በሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች፣
  • በሎት 5 የቀላል ተሽከሪካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፣

አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ሰርተፍኬት፣ ግብር ስለመክፈሉና ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ማስረጃ/በየወሩ ቫት ለመንግስት ገቢ ያደረገበት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት አሶሳ 404ኛ ህዳሴ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ በመምጣት መግዛት ይቻላል።

ተጫራቾች ለመጫረት ከጠቅላላ ዋጋ 2% በኋላ ላይ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ከታች በተገለፀው መሰረት በባንክ የተረጋገጠ CPO በዕለቱ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

  1. ሎት 1 የሲቭል ሰራተኛ አልባሳት ብር--------8,000.00
  2. ሎት 2 የቢሮ የፅህፈት እቃዎች ብር--------65,427.36
  3. ሎት 3 ጥራጥሬ እና የፋብሪካ ውጤቶች ---100,324.24
  4. ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች ብር----------100,000.00
  5. ሎት 5 የቀላል ተሽከሪካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ብር ...... 30,000.00

ጨረታው ጥቅምት 18/2019 ዓ/ም እስከ ህዳር 03/2019 ዓ/ም በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በዚሁ ዕለት ህዳር 03/2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ህዳር 03/2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ404ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ዳቡስ ካምብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር / 09 10 21 29 14 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። አሶሳ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ
የ404ኛ ህዳሴ ኮር መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-11-12 14:00
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
  • Posted at: 2026-10-28T08:44:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders