House and Building Foreclosure
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
House and Building ForeclosureSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Sale
Oromia
More tags
Description
የፍርድ ባለ ባለ መብት:- ጌታቸው ረቢራ እና
የፍርድ ባለ እዳ፡- ድንቅነሽ ሃዋስ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክርን አስመልክቶ በአፈጻጸም ተከሳሽ ሟች ልጇን ገነት ቦጋለን በሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ አንዶዴ ወረዳ ውስጥ ያለውን አብዲ ቦሪ የመኖሪያ ቤት ማህበር ተብሎ በሚታወቀው ብሎክ 107B ፕሎት 2630 ላይ የሚገኝ በውርስ ያላት ለፍርድ ባለ እዳ በግልጽ ጨረታ ተሸጦ ለማስከፈል ስለተፈለገ መግዛት የሚፈልግ ሰው አካል የመነሻ ዋጋ ግምት ብር 164,192 (አንድ መቶ ስልሳ አራት ሺህ አንድ መቶ ዘጠና ሁለት) ብር በሆነ በ19/03/2019 ከ2፡30 –6፡30 ድረስ ግልጽ በሆነ ጨረታ ስለሚሸጥ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ቀርባችሁ መግዛት የምትችሉት እንድትገዙ ተጋብዛችኋል።
በጨረታው የሚወዳደር ሰው ሲፒኦ በፍርድ ቤቱ ስም አስይዞ ለውድድሩ እንዲቀርብ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-28
- Bid closing time: 08:30
- Bid opening: 2026-11-28 08:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Bishoftu Higher Court
- Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T09:04:19.000Z
- Source: Qelal Tenders