House and Building Foreclosure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ሥም |
የአስያዡ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የቤቱ (የህንፃው) አገልግሎት |
ሕንፃው የሚገኝበት አድራሻ |
መነሻ ዋጋ (በብር) |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
|||||
|
ክልል |
ወረዳ |
ቀበሌ |
የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
|
ቀን / ዓ.ም |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
አቶ ፍሬገነት ታደለ |
ተበዳሪው |
ጋፍማ |
የመኖሪያ ቤት |
ሲዳማ |
ቱላ |
01 |
1904/222 |
570ካ.ሜ |
1,211,733.14 |
08/04/2019 |
ጥዋት 4፡00-5፡00 |
ስለሆነም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግንለ ሐራጁ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ሐራጁም ተሰርዞ ሌላ ሐራጅ ወጥቶበት ሲሸጥ የሐራጁ ሽያጭ ዋጋ ከቀድሞው ሽያጭ ዋጋ የቀነሰ (ዝቅ ያለ ) ከሆነ ልዩነቱንም ጭምር ለመክፈል ይገደዳል።
- ሐራጁ የሚካሄደው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሀዋሳ ዲስትሪክት በሚገኘው የሠራተኞች ክበብ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ነው።
- የንብረቱን ሁኔታ በአካል በመገኘት ለማየት ይቻላል።
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሆነ የንብረቱን ስም ዝውውር ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ የቀረበውን ዋጋ መቀበሉን ለአሸናፊው በጽሑፍ ሲያረጋግጥለት ብቻ ነው።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-12-17
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-12-17 11:00
- Region: Sidama
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T11:32:36.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: Qelal Tenders