Vehicle and Machinery Sale
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
ማስተካከያ
ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 26 ላይ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2-A38596 አ/አ የሆነ ፒካፕ የጭነት ተሽከርካሪ በተመለከተ በፍ/ባለመብት አዱኛ የሺጌታ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅሩ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ ''በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ተብሎ የወጣው በስህተት ሲሆን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሚል መስተካከሉን እንገልፃለን፡፡
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6adc612e0a538ab432000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-17
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-17 14:30
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T07:43:11.000Z
- Source: Qelal Tenders