Sport Materials and Equipment
በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Sport Materials and EquipmentTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and Leather
Beneshangul Gumuz
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ ጥቅምት 16/02/2019 ዓ.ም ገፅ 26 ላይ በታተመው ጨረታ ከስፖርት ምክር ቤት በረገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞችና ለስፖርት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን የሚለው ተሰርዞ ለወረዳው ን/ኢ/ት ጽ/ቤት እና ለወረዳው ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ባጃጅ እና ሞተር ሳይክል በሚል የተስተካከለ በመሆኑ እና ሰነዱ የሚሸጥበት ቦታ እና የሚከፈትበት ቦታ አ/አበባ የፌ/መ/ግ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 02 የሚለው አሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የተስተካከለ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ
መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6ae058d40a538ac851000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): N/A
- Bid opening: 2026-11-10 12:00
- Bid opening (note): N/A
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Assosa City administration Woreda Two Finance and Economic Development Bureau
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T08:49:28.000Z
- Source: Qelal Tenders