Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት ስራ፤ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ የኤሌክትሪክ እቃ፤ የጄኔነተር ሰርቪስ፤ የፅህፈት መሳሪያ ደንብ ልብስ ጥገና ቋሚ እቃ ፤ አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃዉ አይነት |
የሎት አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
የጽዳት እቃ |
ሎት 1 |
10000 |
|
2 |
ደንብ ልብስ |
ሎት 2 |
12000 |
|
3 |
ቋሚ እቃ |
ሎት 3 |
24000 |
|
4 |
ህትመት |
ሎት 4 |
13500 |
|
5 |
የጽህፈት መሳሪያ |
ሎት 5 |
15000 |
|
6 |
የኤሌክትሪክ እቃ |
ሎት 6 |
6000 |
|
7 |
ህክምና እቃ |
ሎት 7 |
10000 |
|
8 |
መድኃኒት እና ሪኤጀንት |
ሎት 8 |
10000 |
|
9 |
የጄኔነተር ሰርቪስ |
ሎት 9 |
6000 |
|
10 |
የቤት ጥገና |
ሎት 10 |
6000 |
በዚህ መሠረት ፡
1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር የሆኑ እና የታደሠ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. በአቅራቢት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያዉ ግዢ ቢሮ 4ኛ ፎቅ ቀርበዉ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በማሸግ ጤና ጣቢያዉ ባዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
6. ጨረታው በአስረኛዉ ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም፡፡
8. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. ጥቃቅን እና አነሰተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ አና ባአደራጀችሁ አካል እሴት መጨመራቸሁን የሚያሳውቅ ደብዳቤ አድራሻቸን ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ላፍቶ በታች ንግድ ባንክ ጀርባ ፖሊስ ጣቢያ ጎን
ስልክ 0989 166 246
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር ) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በአስረኛዉ ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-10 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifa Silk Lafto Sub City Woreda 12 Health post
- Buyer's registered address: ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ /ላፍቶ/ ላፍቶ ታክሲ ማዞሪያ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T09:31:57.000Z
- Source: Qelal Tenders