Machinery and Equipment
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ
ማስታወቂያ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም መውጣቱ ይታወቃል።
በመሆኑም ጨረታውን እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚከፈተው ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ትራንስ ቅርንጫፍ በሚገኘው የኩባንያው የሥልጠናና የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነድ ያልገዛችሀ ተጫራቾች መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ስልክ ቁጥር ፦011 442 1133/091 06 58
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6ab63ba40a538acee5000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚከፈተው ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-23 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚከፈተው ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ries Engineering S.C.
- Buyer's registered address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T10:26:31.000Z
- Source: Qelal Tenders