Equipment and Accessories
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለDX-10 AM Broadcast Transmitter መለዋወጫዎች፣ ለኮምፒውተሮችና ዴስክቶፖች እንዲሁም ለሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
South West Ethiopia Region
More tags
IT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtTelecommunication EquipmentAmharic2merkatoበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
- የጨረታው ዓይነት
- ለ 'D-10 AM Broadcast Transmitter መለዋወጫነት የሚያገለግሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች
- የተለያዩ ዓይነትና ጥራት ያላቸው ዴስክቶፖች እና ሌሎች ተያያዥ የኤሌሎክትሮኒከስ ዕቃዎች
- የሞተር ሣይክል ግዥ
II. የጨረታ መስፈርቶች
- አቅራቢው የተሰማሩበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር መከፈሉን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN No/ ያላቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ከዘመኑ ግብርና ታክስ ዕዳ ነፃ መሆናቸውን የሚገልፅ የገቢዎች ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች ለውል ማስከበሪያ የሚሆን በቂ ዋስትናና ለዋስትና ሊበቁ የሚችሉ ማስያዣዎችን 10% ማቅረብ ይጠበቅበታል። ማለትም
- በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ለተር ኦፍ ክረዲት የቀረበ ዋስትና ወይም በሲፒኦ/CPO/ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ/ህጋዊ ትዕዛዝ ያለው ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰአት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ መግዛት ይችላሉ። ስለሆነም ለእያንዳንዱም የማይመለስ ብር
- ለሎት 006፡- ለኮምፒውተሮች፣ ዴስክቶፖችና ሌሎች ተያያዥ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 500(አምስት መቶ ብር)
- ለሎት: 001 – DX-10 AM Broadcast Transmitter መለዋወጫነት ለሚያገለግሉ ዕቃዎች 500(አምስት መቶ ብር)፣
- ለሎት: ዐዐ4፡- ለሞተር ሣይክል ግዥ 500(አምስት መቶ ብር)፣ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀ/ማ/ እና ማስ/ጽ/ቤት የማይመለስ በጽ/ቤቱ የእንባ ሂሳብ ቁጥር 100002319178 ገቢ በማድረግ የባንከ አድቫይስ መሠረት አ/አበባ ሜክሲኮ ካለው EBC ትራንስሚተር ጥገና ዲቭዥን ቢሮ የጨረታውን ሰነድ መግዛት የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሚዛን አማን ሲሆን የጨረታው ስትድን ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ30/2/2019 በ9፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ - በ0917151388/ 09715310
ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-11-09 15:30
- Bid opening (note): በ30/2/2019 በ9፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የሚዛን ትምህርት በሬዲዮ ቀረፃ፣ ማሰራጫና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T10:43:48.000Z
- Source: Qelal Tenders