Equipment and Accessories

በጋሞ ዞን ቆጎታ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የህንፃ መሣሪያ፣ ሞተርሳይክል፣ የውሃ ዕቃዎች፣ ጀነሬተር እና ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በጋሞ ዞን ቆጎታ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • የኤሌክትሮኒክስ ፣
  • የጽ/ማሳሪያ፣
  • የህንፃ መሣሪያ፣
  •  ሞተርሣይክል፣
  • የውሃ ዕቃዎች፤
  • ጀነሬተር፤
  • ፈርኒቸር፤ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሎት ዓይነት

የሎት ዓይነት በዕቃና በአገ/ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ/ CPO

 

ምርመራ

 

1

የሎት 1

የጽ/መሣሪያ

10,000 ብር

ናሙና መቅረብ አለበት

2

የሎት 2

የህንፃ መሣሪያ፣ ዕቃዎች

10,000 ብር

ናሙና መቅረብ አለበት

3

የሎት 3

አጠ/ላይኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

10,000 ብር

ናሙና መቅረብ አለበት

4

የሎት 4

የዉሃ ዕቃ

10,000 ብር

ናሙና መቅረብ አለበት

5

የሎት 5

የፅዳት ዕቃዎች

2,000 ብር

ናሙና መቅረብ አለበት

6

የሎት 6

ሞተር ሣይክል

5,000 ብር

ናሙና መቅረብ አለበት

7

የሎት 7

ፈሪኒቼር

5,000 ብር

ናሙና መቅረብ አለበት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ቆጎታ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የውሃ ዕቃዎች እና አጠቃላይ የኤለክትሮንክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቾች ፤

  1. ተጫራቾች በጋሞ ዞን ቆጎታ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 06 በማምጣት የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ / ብር ከፍለዉ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ አሰራ አምስተኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በየሎት ዓይነት መሰረት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/cpo/ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የሚወዳደርበት ዕቃ ጥራት፣ዓይነትና መጠን በትክክል በማጣራት በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለበት፡፡
  4. የሚቀርበዉ ዋጋ ተጨማር እሴት ታክስ /ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ፡፡ይህ ካልሆነ የቀረበው እንደተካተተ ተቆጥሮ ይመዘገባል፡፡
  5. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  6. ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈባቸውን ፅቃዎች በሰነድ ላይ በተገለጸው ስፔስፍኬሽን ሞዴልና ብራንድ መሰረት ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ አፈጻጸም ወይም ሂደቱ ላይ ቅሬታ ካላቸዉ በግዥ አዋጁ መሠረት አቤቱታ የማቅረብ መብት አለዉ፡፡
  8. ማንኛውም የጨረታውን ሂደት ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ተደርጎ ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ ይደረጋል፡
  9. የጨረታ ሰነድ የሚታሸገው ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት በ16ኛ ቀን 8፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡ጨረታው ከተዘጋ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ቴክንካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት /2/ ኮፒ እንዲሁም CPO በተለያዩ ፖስታ አድርጎ በእናት ፖስታ አሽጎ እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊነት ከተገለፀላቸው በኃላ የውል ማስከበሪያ በአሸነፉበት ከጠቅላላ ዋጋ 5% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡
  12. ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት እስከ መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  13. የተጫራቾች ያለመኖር የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቆጎታ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመቅረብ ወይም በወክል ለመፈርም አግባብ ካለዉ አካል በፅሑፍ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  16. ከጋሞ ዞን እስከ ቆጎታ ወረዳ ድረስ የቦታው ርቀት 54 ኪሎ ሜትር ፡፡

በስልክ ቁጥር 0916853226/ 0916880804 በመደወል መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የቆጎታ ወረዳ ፋይናንስና

ፕ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛ ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-16 14:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛ ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Kogota Woreda Finance and Economy Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
  • Posted at: 2026-10-29T11:30:33.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders