Textile, Garments and Uniforms

Addis Ababa Peace And Security Bureau :procurement of uniforms

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c4ece99a-a522-4a3f-9033-57612a0ee82e/open

Reference Number: AAP&SB-NCB-G-0004-2019-BID-Open Lot Reference: AAP&SAB/19/01/2019/lot 3

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: two envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Peace And Security Bureau

Contact Information

Address: addis abeba

Town: addis abeba

Country: Ethiopia

Post Code: 1000

Telephone: +251 911575439

Email: [email protected]

Office: mayor office 3rd floor 301

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 28, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 09, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 09, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 02, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 300000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (i)
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣  Reference: 4.6 (ለ) (ii)
  • የፋይናንስ አቅም በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣ Reference: 37.5 (ለ)
  • በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty) በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ Reference: 37.4 (መ) (ii)
  • የፋይናንስ ተቀባይነት ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣ Reference: 13
  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣ Reference: 4.4
  • የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣ Reference: 37.5 (መ)
  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (iii)
  • በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ኮንትራቶችን ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ በጊዜና በበጀት ለይቶ ሳያቀርብ ሲቀር፣ Reference: 16.3
  • በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ኮንትራቶችን ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ በጊዜና በበጀት ለይቶ ሳያቀርብ ሲቀር፣ Reference: 16.3
  • በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣ Reference: 5.6
  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ሐ)
  • በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣ Reference: 4.7
  • ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover) በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የሚያቀርበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠን በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተገለፀው መሠረት ከዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover) መብለጥ የለበትም፡፡ Reference: 37.5 (ሐ)
  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣   Reference: 4.1

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ  አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፈዉን ዕቃ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤት ንብረት ክፍል የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡  ተወዳደሪዎች በመስሪያ ቤቱ ናሙና መሰረት ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ ብቻ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡  ይህንን የደንብልብስ(የሰላም ሰራዊት ደንብ ልብስ አንፀባራቂ) መወዳደር የሚኖርበት የራሱ የልብስ ስፌት ፋብሪካ ያለው መሆን ይኖርበታል ፡፡  መስሪያቤታችን የሳይት ምልከታ የሚያደደርግ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡  የሰላም ሰራዊት የደንብ ልብስ በየግዜው በሚሰጥ የግዥ ትእዛዝ መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡  የርክክብ ቦታው ፒያሳ በሚገኘው ከንቲባ ፅ/ቤት ምድር ቤት አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል፡፡  የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማሲያዝ ይኖርበታል፡፡

Bidding Logistics

Site Visit: Allowed


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-09 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Peace And Security Bureau
  • Bid bond: 300000 ETB
  • Bid document price: 300
  • Published on: Government (Oct 30, 2026)
  • Posted at: 2026-10-30T06:13:33.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders