Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለሚያከናውናቸው የቋሚ እቃ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019 

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለሚያከናውናቸው

  •  የቋሚ እቃ የጽህፈት መሳሪያና
  •  የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በጠቅላላ ድምር በሎት /በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ለዉድድር ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ ያላቸው፣
  3. ተጫራቾች የሚጠበቅባቸውን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  4. የግዥው መጠን ከብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተ/ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጀዎች ፎቶ ኮፒ ከመጨረሻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
  6. የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር መግለጫ /specification/ እና ናሙና በቀረበው መሰረት ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 05 ይህ ማስታወቂያ በተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ 20/2/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ቀን 30/2/2019 ዓ.ም ማግኘት ይቻላል፤
  8. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ማለትም ዋናውን እና ኮፒ (Original and Copy) በማለት በአንድ ኤንቨሎፕ በጥንቃቄ ግዥና ፋይናስ ንብረት አሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት /በአየር ላይ ከዋለበት/ ቀን ከ20/2/2019 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ቀን 30/2/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  9. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሲሞላ ቫትና ሌሎች ታክስ እንዲሁም የትራንስፖርት ዋጋን ጨምሮ መሆን አለበት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እቃዉ ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው። ሆኖም የጠቅላላ ዋጋው 1% ከብር 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ብር/ የሚበልጥ ከሆነ 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ብር/ ብቻ ማስያዝ ይችላሉ፤
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኤጀንሲው በወሎ ጥገና ጽ/ቤት መ/ቤት ግዥ ፋይናንስ ቢሮ በቀን 30/2/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡30 ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል።
  11. የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  12. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የዋጋ መሙያ ገፅ ላይ ፊርማና መህተም ማድረግ አለባቸው። በተጨማሪም በዋጋ መሙያው ላይ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ ያጠፋ ከውድድር ውጭ ይደረጋል።
  13. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከኤጀንሲው ግዥ ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0331116229 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
  14. ኤጀንሲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገጠር መንገዶች

ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ

ደሴ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-11-09 14:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: ANRS Rural Road Construction Agency
  • Buyer's registered address: ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 13
  • Bid bond: 1%፣ ሆኖም የጠቅላላ ዋጋው 1% ከብር 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ብር/ የሚበልጥ ከሆነ 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ብር/ ብቻ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
  • Posted at: 2026-10-30T07:04:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders