Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2019 በጀት አመት የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2019 በጀት አመት የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መመዘኛዎች፣
1) በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት
2) የዘመኑን ግብር የከፈለች
3) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት
4) የVAL 15% ተመዝጋቢ የሆነች፤
5) የንግድ ምዝገባ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ማስረጃ ያለው/ላት፤
1) ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ መሆኑንና የብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/CPO/ ተመሳሳይ ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2) ተጫራቾች፡- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ ቀናት የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃ ኮሚሽኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3) ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኮሚሽኑ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ዕለቱ የበዓላት የዕረፍት ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን። በተጨማሪም የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
4) ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0465562209 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-10 10:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Region Correctional Police Commission
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 30, 2026)
- Posted at: 2026-10-30T07:15:40.000Z
- Source: Qelal Tenders