Textile, Garments and Uniforms
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥዎች መፈፀም ይፈልጋል
Description
ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ
- በሎት 1፡- የባህላዊ አልባሳት አገልግሎት ግዥ
- በሎት 2፡ - ደረጃውን የጠበቀ የአልጋ ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣
- በሎት 3፡- የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ
- በሎት 4፡ የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፤ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. ተጫራቾች በሚጠይቀው ዘርፍ የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin no) ያላቸው፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣
4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸዉ፣
5. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር
- ለሎት 1፡- የባህላዊ አልባሳት አገልግሎት ግዥ፣ ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ ብር
- ለሎት 2፡- ደረጃውን የጠበቀ የአልጋ ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ/ ብር
- ለሎት 3፡- የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ፤ ብር 30,000 /ሰላሳ ሽህ/ ብር
- ለሎት 4፡- የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፤ በባንክ በተረጋገጠ ጋራንቲ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ ሌተር ኦፍ ክሬዲት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች ስለጨረታዉ ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን _ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከመምሪያዉ የግዥና ንብረት አስ/ር ዋና የስራ ሃደት ቢሮ ቁጥር 100 መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሃሳብ ዋናና ኮፒ በማለት ተፈርሞበት በጥንቃቄ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያው ከተመለከተዉ የጊዜ ገደብ በፊት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ፣ የግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 100 ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ ገቢ መደረግ አለበት።
8. ጨረታው ማስታወቂያ በወጣዉ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል።መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 135 5629
የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ሚዛን አማን
Tender details
- Deadline: 2026-11-16
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ጨረታው ማስታወቂያ በወጣዉ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡30
- Bid opening: 2026-11-16 15:00
- Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያ በወጣዉ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ በ9፡00
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Benchi Sheko Zone Finance Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎት 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 30, 2026)
- Posted at: 2026-10-30T07:17:37.000Z
- Source: Qelal Tenders