Equipment and Accessories
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ: የቤት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2a70f31b-385d-46e0-91f2-2be2ef4b5120/open
Reference Number: NSLSC-NCB-G-0011-2019-BID-Open Lot Reference: NSLSC-DCWO-BID-LOT-2-2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: two envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Nefas Silk Lafto Sub City
Contact Information
Address: NSL SUB CITY HILE GARMENT SQUARE
Town: Adiss Ababa
Country: Ethiopia
Post Code: -
Telephone: +251 932990363
Email: [email protected]
Office: 502
Important Dates
- Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 9, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 9, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Nov 3, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Bid Security: 500000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ኮንትራቶችንተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ በጊዜና በበጀት ለይቶ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 16.3
- በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.5 (ሀ)
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
- የቴክኒክ መግለጫበተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Reference: 17
- የፋይናንስ አቅምበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.5 (ለ)
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: 4.4
Procurement Classification
- 56000000: Furniture and Furnishings
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
ማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ገዝቶ በ11 ኛው ቀን ወይም ጨረታው እንደተዘጋ የመጫረቻ ቁልፉን Key share /እስከ መዝግያ ሰአት መላክ አለባቸው በተጨማሪም ሲ.ፒ.ኦ / በአካል / ቢሮ ድረስ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን መረጃዎች ሳያሟላ የሚመጣ ማኛውንም ተጫራች የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ መስርያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ ለሙሉ የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ፡፡ *
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-09 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifas Silk /Lafto Sub City Administration
- Bid bond: 500000 ETB
- Bid document price: 200
- Published on: Government (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T06:18:13.000Z
- Source: Qelal Tenders