Stationery

Ministry of Defense: Procurement of Stationary Materials

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/eee92938-1b8d-4434-a7db-87024ea93e23/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0765-2019-BID-Open Lot Reference: EDF/combat technic school/001/2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: Afar region Awash 40 town

Town: Awash 40 town/abedum gibi

Country: Ethiopia

P.O. Box: -

Post Code: -

Telephone: +251 24846269

Email: [email protected]

Office: 1st floor office 27

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 10, 2026, 9:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 10, 2026, 10:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 05, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 10000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Bid Security Forms (Foreign): CPO

Qualification Requirements

  • የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት Reference: የ.ተ. መ 17.2
  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
  • የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫ በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.3(ለ)
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ  በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
  • የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት  Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣   Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • የጥቅም ግጭት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣   Reference: የ.ተ.መ 37.3(ሀ)
  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል   Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
  • የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ   Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣   Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡  Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
  • ዋስትና በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ   Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
  • በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ   Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ)
  • የቀረበ የጨረታ ዋጋ ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣   Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
  • አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን በክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ   Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ)
  • ዜግነት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው   Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ  Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
  • የገንዘብ አይነት ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)

Procurement Classification

  • 14000000: Paper Materials and Products

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

The organization has the right to fully/partially cancelled the bid ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-11-10 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 10000 ETB
  • Bid document price: 300 ETB
  • Published on: Government (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T06:31:20.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders