House and Building Sale
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አሰያዥ ስም
|
አበደሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ
|
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ
|
||||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት
|
አድራሻ
|
የካርታ ቁጥር
|
|||||||||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ/ክ/ከተማ
|
ቀበሌ
|
|||||||||||
|
1 |
አቶ ታዬ ደጋጋ
|
ወ/ሮ ሰላማዊት መኮንን
|
አለም ባንክ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
ሸገር
|
ፉሪ
|
|
OR00007197903028
|
1405.45
|
45,000,000 (አርባ አምሰት ሚሊዮን ብር ብቻ )
|
ህዳር 24/2019
|
4:00-6:00
|
|
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አለም ባንከ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0913790965 /091352333 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-12-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-12-03 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T07:39:16.000Z
- Source: Qelal Tenders