Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የሐመር ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የእንስሳት መድኃኒት (ሎት 1) እና ቦክሰር ሞተር ሳይክል 100 ሲሲ (ሎት 2) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የሐመር ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የሚከተሉት መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች

በተዘረዘሩት እቃዎች --

  • ሎት 1. የሐመር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የእንስሳት መደኃኒት ግዥ CPO 10,000 /አሥር ሺህ ብር)
  • ሎት 2 የሐመር ወረዳ ሴክቴር መ/ቤቶች ቦክሰር ሞተር ሳይክል 100 ሲሲ CPO 10,000 (አሥር ሺህ ብር) በባንክ CPO /በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል።

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2. የግብር ከፋይ ማለያ ቁጥር (Tin Number) ያላቸው

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት VAT ተመዝጋቢ መሆኑን እንዲሁም ግብር የከፈለበትን ማስረጃ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

4. የንግድ ምዝገባ ምስክር ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።

5. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ ለሐ/ወ/ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በእያንዳንዱ ሎት በመክፈል በሐመር ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የግዥ ቢሮ ቁጥር 5 ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው የጨረታውን ሰነድ በ16ኛው አሥራ ስድስተኛ የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ይከፈታል ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ለዚህ ስራ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

7. ጨረታው በዚህ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።

ማሳሰቢያ ፤መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው። ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ኦርጅናል ዶክመንታቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ አሸናፊው ከታወቀ በኋላ እቃውን ወደ የወረዳ ማእከል ማድረስ ይጠበቅበታል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913893126/ ወይም 0916856359 / 0916412104

በደቡብ ኦሞ ዞን የሐመር ወረዳ ፋይናንስና ኘላ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-18
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው /አሥራ ስድስተኛ/ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30
  • Bid opening: 2026-11-18 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው /አሥራ ስድስተኛ/ የሥራ ቀን 8፡30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Omo Zone Hamer Woreda Finance Economic Development Office
  • Bid bond: ለእያንዳንዱ ሎት 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T08:16:23.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders