Vehicle and Machinery Foreclosure

ለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ በተበዳሪ ሚልኪያስ ምትኩ በዋስትና የተያዘን ተሽከርካሪ (የህዝብ ተሽከርካሪ፣ ሞዴል NPR71፣ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 03-40580 OR) በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸው በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

 

የተበዳሪ ስም

 

የዋስ ስም

 

የተበደሩበት ቅርንጫፍ

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የመኪናው ዓይነት

ሞዴል

 

የተ/ዘመን

 

መነሻ ዋጋ

 

ሐራጁ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1

 

ሚልኪያስ ምትኩ

 

ሚልኪያስ ምትኩ

 

ገፈርሳ ኖኖ

 

ኮድ 03-40580 OR

የህዝብ

 

NPR71

 

2015

 

1,800,000

 

24/3/2019

 

4:00

 

ማሳሰቢያ፦

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የመኪናውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፤
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጫረታውን ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፤
  3. ሐራጅ የሚካሄደው ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ቢሮ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ላይ ነው፤
  4. ተጫራቾች ጨረታው ከሚከናወንበት 10(አስር) ቀን በፊት በስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መ/ቤት እና በሁሉም ቅርንጫፍ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ/ተወካዩ ከሆነ ህጋዊ ውክልና ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፤ እንዲሁም መኪናውን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው ከሚከናወንበት 5 (አምስት) ቀን በፊት ተቋሙ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መጎብኘት ይቻላል፤
  5. ከተሽከርካሪ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፤
  6. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተቋሙ ሲደርስ ብቻ አሸናፊ ይሆናል፤
  7. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል፤
  8. በጨረታው ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኘት ጫረታውን መከታተል ይችላሉ፤ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፤
  9. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-11 639 0172 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
ለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-12-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-12-03 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T08:30:01.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders