Stationery
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesOffice Machines and Accessories
Amhara
More tags
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureSpare Parts and Car Decoration MaterialsAmharic2merkatoCentral Gonder Zone Administration and Economic Cooperative Command
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
መምሪያችን በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም፦
- ሎት -1 የፕሪንተር ነጭ ወረቀት፣
- ሎት -2 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
- ሎት 3 ልዩ ልዩ የጽ/መሳሪያዎች፤
- ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 5 የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና የፋክስ ቀለሞች፣
- ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- ሎት 7 የተዘጋጁ ፈርኒቸሮች
- ሎት -8 የመኪና ጎማዎች በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ
- በዘርፉ የሚመለከተው በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላችሁ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ
- ተገቢውን የታክስ እና የግብር ግዴታ የተወጡ መሆኑን የሚያሳይ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና ናሙና የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ከዞኑ ገንዘብ መምሪያ ንብረት ክፍል ቢሮ በአካል በመምጣት ናሙናን ማየት ትችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ11ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ፤ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 058-111-1309 (058-111-0420) ፋክስ ቁጥር 058-111-2041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-10 17:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Central Gonder Zone Administration and Economic Cooperative Command
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T08:40:57.000Z
- Source: Qelal Tenders