Textile, Garment and Leather
የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
South Ethiopia Regional State
More tags
Food Items and DrinksFood and BeverageMaterialsEducation and TrainingBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksConstruction Machinery and EquipmentEquipment and AccessoriesMechanicalStationeryOffice Supplies and ServicesOffice Machines and AccessoriesHand Tools and Workshop EquipmentElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomHome Appliance and SuppliesKitchen EquipmentMetal and Metal WorkingOther MetalsSteel, Metals and AluminiumHotel Service ProvisionHospitality, Tour and TravelWood and Wood WorkingHouse FurnitureCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSteel Raw Materials and ProductsAmharic2merkatoBoditi Poly techinc College
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ላይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2019 ዓ.ም. የሥልጠና ዕቃዎች፦
- ሎት 1 Garment and Textile
- ሎት 2 IEMDS
- ሎት 3 hotel
- ሎት 4.BEI/
- ሎት 5. ICT –
- ሎት 6.GMFA Metal Manufacturing/
- ሎት 7, Auto
- ሎት 8. Surveying
- ሎት 9,Carpentery
- ሎት 10, Masonry
- ሎት 11. ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት12 Stationary/ አላቂ የቤትና የቢሮ ዕቃወችን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ፡-በዘርፉ ማለትም በ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፡ የግብር መለያ ቲን ሰርተፍኬት ያለው የቫቲ ተመዝጋቢ የሆነና የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በመንግስት ጨረታ ላይ እንድሳተፉ የዕቃ አቅራቢነት ፈቃድ /የምስክር/ ወረቀት ያላቸው ሆኖ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማለትም የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሰነድ /ሎት/ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ይህ ማሰታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 በመምጣት ሰነዱን በመግዛትና በቦታው በተዘጋጀ ው ሳጥን ውስጥ ሰነዱን መጨመር የምችሉ መሆኑን እየገለጽን።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ ቫቲን ጨምሮ መሙላት አለባቸው።
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት ብር 15,000.00/ አስራ አምስት ሺህ /ብር ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
- ጨረታው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እያንዳንዱ ሰነድ በሁለት ኮፕ ተዘጋጅቶ ከዋናው ሰነድ ጋር በሦስት ኤንቨሎፕ/ፖስታ/መቅረብ አለበት።
- የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ15 ተከታታይ ቀናቶች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኃላ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው በሥራ ቀን በተባለው ሰዓት ላይ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታውን ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ላሸነፉበት ዕቃ ዋጋው ተሰልቶ የጨረታ ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫርቶ ያሸነፉበትን ዕቃ በሚሰጣቸው ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል ገብተው እስከ ኮለጁ ቅጥር ግቢ ድረስ በጊዜ ካላቀረቡና ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆኑ ያስያዙት CPO ይወረሳል።
ማሳሰቢያ
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ስፔስፊክሽን መቀየርና በሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካደረጉ ያቀረቡት የጨረታው ሰነድ ውድቅ እንደምደረግ ማወቅ አለባቸው።
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግን ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ይህ ጨረታ ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባለው በ60 ቀናቶች ብቻ መሆኑንም እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911978588 ላይ ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቴ/ሙ/ት/ስ/
ቢሮ የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ቦዲቲ
Tender details
- Deadline: 2026-11-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-16 10:30
- Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Boditi Poly techinc College
- Bid bond: 15,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
- Posted at: 2026-10-31T09:41:01.000Z
- Source: Qelal Tenders