House and Building Foreclosure
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ ባለቤት |
የሚሸጠዉ ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቀጥር እና የቦታ ስፋት |
የድርድር ጨረታዉ መነሻ ዋጋ |
የድርድር ጨረታ ቀን |
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ |
|||||
|
ክልል |
ዞን |
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት
|
|||||||
|
1 |
ቪዠን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ |
መኖሪያ ቤት |
ማዕከላዊ ኢትዮጲያ
|
ከምባታ |
ሀደሮ |
ሀደሮ |
ላዉጥ
|
መኖሪያ ቤት
|
የካርታ ቁጥር SN021040413005 የቦታ ስፋት 271,23 ካ.ሜ |
2,500,000.00 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር) |
ህዳር 28/2018
|
ጠዋት 5:00
|
ሀደሮ ቅርንጫፍ
|
|
2 |
ቪዠን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ |
መኖሪያ ቤት |
ኦሮሚያ
|
ምዕራብ ሸዋ
|
ጊንጪ
|
ደንደአ
|
አስጎሪ
|
መኖሪያ ቤት
|
የካርታ ቁጥር- WLMA/001/2015 የቦታ ስፋት 457.80ካ.ሜ |
1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ብር) |
ህዳር 28/2018
|
ጠዋት 5:00
|
ጊንጪ ቅርንጫፍ
|
ማሳሰቢያ
1. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈስ ያስበት ሲሆን ካስከፈሉ ስጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3. ቤቶቹ ያስበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሀደሮ እና በጊንጪ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4. በንብረቱ ሳይ ከመንግስት የሚፈስጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
5. ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 673 3674 መደወል ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-12-07
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-12-07 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Nov 01, 2026)
- Posted at: 2026-11-02T12:07:31.000Z
- Source: Qelal Tenders