Cleaning and Janitorial Equipment and Service

አማራ ባንክ አ.ማ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ

አማራ ባንክ አ.ማ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም. በጨረታ ቁጥር አባ/ሰቼፋማ/ሀግጨ/053/2026 የፅዳት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ግዥ ለመፈፀም ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል።

በዚህም መሠረት በጨረታ ማስታወቂያው ተራ ቁጥር 1 ላይ አማራ ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ለከፈታቸው ቅርንጫፎች አገልግሎቱን የሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመለየት ውል ስምምነት ፈፅሞ ማሰራት ይፈልጋል ተብሎ የወጣው ማስታወቂያ እርማት ተደርጎበት ባንኩ አገልግሎቱን የሚፈልገው “ለዋና መስሪያ ቤት” እና ዋና መ/ቤት ለሚገኘው “አዲስ አበባ ቅርንጫፍ” ብቻ ሆኖ ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

አማራ ባንክ አ.ማ.

ከባንክ ባሻገር!

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6adf5f780a538a4922000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-11-10 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Nov 01, 2026)
  • Posted at: 2026-11-02T12:50:58.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders