House and Building Sale

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያዉ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታው ቦታ ሐዋሳ ከተማ ባህል አደራሽ ክ/ከተማ አዳሬ ቀበሌ ዉስጥ በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሐዋሳ ዲስትሪክት ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ባለዉ የሕግ ክፍል ውስጥ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 0711 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሉት

የቦታው ስፋት በካ.ሜ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

ጨረታው የወጣዉ

1

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

የመኖሪያ ቤት

463.75

2081

አለታ ወንዶ ከተማ

1,117,169.13

ሕዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

ድጋሚ

2

አቶ አለሙ አመኑ

አቶ አለሙ አመኑ

የንግድ ቤት

265

2082

አለታ ወንዶ ከተማ

2,557,684.39

ሕዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም

8:30-9:30

9:30-10:00

ድጋሚ

3

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

የመኖሪያ ቤት

512.55

2283

አለታ ወንዶ ከተማ

1,040,408.24

ሕዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

ድጋሚ

4

አቶ አለሙ አመኑ

አቶ አለሙ አመኑ

የመኖሪያ ቤት

645.09

2060

አለታ ወንዶ ከተማ

2,850,326.87

ሕዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም

8:30-9:30

9:30-10:00

ድጋሚ

5

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

የንግድ ቤት

799.18

የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር SD001080402006

ሐዋሳ ከተማ

13,530,735.32

ሕዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

ድጋሚ

6

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

በካርታዉ ለመኖሪያ ቤት የተፈቀደ እና በግንባታ ላይ የሚገኝ

1277.92

የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር SD001080402002

ሐዋሳ ከተማ

44,549,306.66

ሕዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም

8:30-9:30

9:30-10:00

ድጋሚ

7

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪዉ

የንግድ ቤት

700

የቦታዉ ልዩ መለያ ቁጥር HUB114/98CB-5

ሐዋሳ ከተማ

16,569,858.94

ሕዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

ድጋሚ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-12-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-12-04 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer's registered address: Addis Ababa Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Nov 01, 2026)
  • Posted at: 2026-11-02T14:01:07.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders