Vehicle and Machinery Sale
የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን 3 ተሽከርካሪዎች (የጭነት አይሱዙ፣ Mark II ላንድክሩዘር እና ሱዙኪ ሳሙራይ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን 3 ተሽከርካሪዎች፡ የጭነት አይሱዙ፣ Mark II ላንድክሩዘር እና ሱዙኪ ሳሙራይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስኪያበቃበት ቀን ድረስ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቤት ቁጥር 214 ከሚገኘው የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን ዋናው ጽ/ቤት (ቄራ የሚገኘው የጨርቆስ ታክሲ መያዣ አካባቢ) በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
2. ጨረታው ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ7፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
3. ቤተክርስቲያኗ የተሻለ መንገድ ካገኘች ጨረታውን የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911-683-123/ 091-465-007/ 0911-111-842 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን
Tender details
- Deadline: 2026-11-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-13 13:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhane Wongel Baptist Church Development Organization (BWCDO)
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Nov 02, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T09:06:11.000Z
- Source: Qelal Tenders