House and Building Sale
የአዊ/ብሔ/አስ/ከ/ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ራስ አገዝ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሚካኤል የኔት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሳሽ ሚካኤል የኔት ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን ይበልጣል ወርቁ፣ በደቡብ እና በምእራብ መንገድ፣ በምስራቅ ክፍት ቦታ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 7‚621‚747.5 (ሰባት ሚሊዬን ስድስት መቶ ሃያ አንድ ሽህ ሰባት መቶ አርባ ሰባት ብር ከሃምሳ ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 23/2019 ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 23/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ፤ መግዛት የምትፈልጉ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ኛውን በማስያዝ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ/ብሔ/አስ/ከ/ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-12-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-12-02 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi Nationality High Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T09:22:08.000Z
- Source: Qelal Tenders