Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደረጃ እና መካከለኛ አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለይዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002
በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደረጃ እና መካከለኛ አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያዎች
- ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት-3 ልዩ ልዩ መሳሪያ እቃዎች
- ሎት-4 የደንብ ልብስ
- ሎት-5 ቋሚ አቃዎች
- ሎት-6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት-7 የህክምና አቃዎች
- ሎት-8 የህትመት ስራዎች
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
1. በዘረፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ
4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖረባቸዋል፡፡
5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ ሲፒው ብር በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያዎች 30,000
- ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች 40,000
- ሎት-3 ልዩ ልዩ መሳሪያ እቃዎች 9,000
- ሎት-4 የደንብ ልብስ 40,000
- ሎት-5 ቋሚ ዕቃዎች 11,000
- ሎት-6 የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች 12,000
- ሎት-7 የህክምና እቃዎች 3,500
- ሎት-8 የህትመት ስራዎች 6,000
6. ለእያንዳንዱ ሰነድ(ሎት) የማይመለስ ሁለት መቶ 200.00 ብር በመክፍል ቡረቃ ቦሪ /መ/መ/ደ/ እና አሶሳ ቅ/መ/ት/ቤት የፋይናንስ ከፊል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
8. ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል፡፡
9. የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ሼንቨሎፕ በተለያየ ፓስታ አሸገው ሲመጡ ሲፒው ደግሞ በጨረታው ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሸገው ማቅረብ ይኖረባቸዋል ::
10.ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በገልጽ ሞልተው ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ስዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
11. የጨረታ ሳጥን ማስታውቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 4:30 በት/ቤቱ ገቢ በፋይናንስ ክፍል ይከፈታል:: በአል ከሆነ በሚቀጥል የስራ ቀናት በተጠቀሰሙ ሰአት ይከፈታል፡፡
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻችን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ጣፎ መናፈሻ ጀርባ ቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር 0940 149 811 / 0910 304 802
በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደረጃ እና መካከለኛ አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ 4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-14 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ 4:30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bureka Bori Primary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Nov 03, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T11:58:14.000Z
- Source: Qelal Tenders