Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት ባሕር ዳር ቅርጫፍ ጽ/ቤት ጥቅምት 2/2019 ዓ/ም ያወጣውን ጨረታ ሰርዞታል

Description

ጨረታ ስለመሰረዝ

የአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት ባሕር ዳር ቅርጫፍ ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ እና በሥሩ ለሚገነቡ ፕሮጅክቶች የተለያዩ የግንባታ ግብአቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት ግዥዎችን በተዘጋጀዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 45 ጥቅምት 2/2019 ዓ/ም ጨረታዉ የወጣ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጅ የጨረታ መክፍቻ ቀኑ በጋዜጣ የወጣዉ እና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀዉ ልዩነት በመኖሩ ለአሰራር በማስቸገሩ ጨረታዉ የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን

የአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት ባሕር ዳር ቅርጫፍ ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6ace06890a538abbd6000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የተሰረዘ ጨረታ
  • Bid opening: 2026-11-16 12:00
  • Bid opening (note): የተሰረዘ ጨረታ
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Amhara Region Housing Development Agency Office
  • Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-03T12:38:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders