House and Building Sale
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ወይኒቱ ይርጋ እና በአፈ/ተከሳሽ መ/አ መብራቱ ከፋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነውን በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኘውን መኖሪያ ቤት በሰሜን እና በምስራቅ መንገድ፣ በደቡብ ፈንታሁን በላይ፣ እንዲሁም በምእራብ ብርሃኔ ተናኘ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው 360 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት፤ በመነሻ ዋጋው 1‚219‚347 (አንድ ሚሊዬን ሁለት መቶ አስራ ዘጠኝ ሽህ ሶስት መቶ አርባ ሰባት) ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 24/2019 ዓ.ም በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 24/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ ጫረታው ይካሄዳል፡፡ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-12-03
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-12-03 09:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone High Court
- Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T12:41:49.000Z
- Source: Qelal Tenders