Business, Industry and Factory Foreclosure

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ዬሃንስ ገረም እና በአፈ/ተከሽ እነ ጌትነት ዳኛው 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር፣ ቀበሌ 02፣ በሰሜን ቴሌኮምኒኬሽን፣ በደቡብ እና በምስራቅ እንዲሁም በምእራብ መንገድ፣ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው እና በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ጌትነት ዳኛው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 14‚225‚136.32 (አስራ አራት ሚሊዬን ሁለት መቶ ሃያ አምስት ሽ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ከሰላሳ ሁለት ሳንቲም) መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ይሸጣል፡፡ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 23/2019 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ጨረታው ህዳር 24/2019 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በስፒኦ አስይዛቸሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-03
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-12-03 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi Nationality High Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-03T12:44:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders