House and Building Foreclosure
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘሩ መስፍን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፈንታሁን የኔ አባት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአቶ ፈንታሁን የኔአባት ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን 005፣ በደቡብ መንገድ፣ በምስራቅ እና በምእራብ 019 መካከል ተዋስኖ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት፤ በመነሻ ዋጋው 2‚860‚468.1 (ሁለት ሚሊዩን ስምንት መቶ ስልሳ ሽ አራት መቶ ስልሳ ስምንት ብር ከአንድ ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ ስለሆነም ጨረታው ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 23/2019 ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 24/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ቤቱ በሚገኙበት ቦታየሚካሄድ ሲሆን ማንኛውም አካል መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ/ብሔ/አስ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-12-03
- Bid closing time: 08:30
- Bid opening: 2026-12-03 08:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi Nationality High Court
- Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T12:46:37.000Z
- Source: Qelal Tenders