Printing and Publishing

በምዕራብ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ በደጋ ዳሞት ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት የፈረስ ቤት አጠ/2ኛ ደ/የከፍ/ትም/መሠ/ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች (ምድብ 1 - ህትመት፣ ምድብ 2 - የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ እና ምድብ 3 - የስፖርት እቃዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ በደጋ ዳሞት ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት አጠ/2ኛ ደ/የከፍ/ትም/ መሠ/ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ማለትም፡-

  • ምድብ 1. ህትመት፣
  • ምድብ 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም
  • ምድብ 3. የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  1. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት ፈ/ቤት አጠ/2ኛ ደ/የከፍ/ትም/መሠ/ትም/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ ለእያንዳንቸው የማይመለስ ብር 20 (ሀያ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የእቃ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሠነድ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ሠነዱ ሥርዝ ድልዝ እና በፍሉድ የጠፋ ሣይኖረው በጥንቃቄ በመሙላትና በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን አድራሻና ህጋዊ ማህተም ሙሉ ስምና ፊርማ በመጻፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 7፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የመዘኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የግብር ከፋይነት (ቲን) የተሰጣቸው መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተወዳዳሪዎች ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሠርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ማንኛውም የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃዎችን ት/ቤቱ ድረስ በማምጣት በባለሙያ እያስፈተሸ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  7. በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለጸው አይነትና (ስፔስፊኬሽን) መሰረት በትክክል ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. የጨረታው ሣጥን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 7፡30 ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ይከፈታል፡፡ በዚሁ እለት የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ቢሮ ቁጥር 03 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9. ት/ቤቱ በውድድር የተገኘውን ዋጋ ሣይቀይር 20 በመቶ ከፍ ዝቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10.  የእቃዎች አሸናፊ የሚለየው በጥቅል ዋጋ ይሆናል፡፡
  11.  በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 ቀን በኋላ በ3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መፈጸም ይኖርበታል፡፡
  12. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13.  በዚህ ጨረታ ያልተካተቱ ህጐችና ደንቦች በግዥ መመሪያ መሠረት ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡
  14. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመገኘት ናሙና የማየት ግዴታ አለበት ሲሆን ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 18 55 08 15 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የፈረስ ቤት አጠ/2ኛ ደረጃና
ከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-17
  • Bid closing time: 13:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 7፡30
  • Bid opening: 2026-11-17 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ferese bet Secondary School
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 20.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Be'kur (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-03T13:10:16.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders