Textile, Garment and Leather
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት (ቦንጋ ከተማ) የተለያዩ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች (Toners) እና የደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር SWR/SC/PGS2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ የአስቴሽነሪ ዕቃዎችን እና የፕሪንተር ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት ቁጥር |
ተ.ቁ ቁጥር |
ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
|
ሎት 1 |
1 |
A4 ወረቀት |
1000 |
50,000.00
|
ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም
|
|
2 |
ፋይል ቦክስ |
500 |
|||
|
3 |
Tonner 26A,05A, 59A,203A, 3405 Brther, 151A |
231 |
|||
|
ሎት 2 |
4 |
የደንብ ልብስ ስፌት ኮትና ሱሪጃኬትና ሱሪ, ቱታ ጋዎን |
695 |
20000.00 |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በደቡብ ምዕራብ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሪኩረሜንት ሎጀስትከ ውራዉስ ኤንድ ፋስሊቲ ቢሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /cpo/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰፕላይ ቼይን PGS ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰፕላይ ቼይን PGS ጠቅላላ አገልግሎት ይከፈታል።
6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0473311903፣ወይም 0912682407 መደወል ይችላሉ።
7. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት /ቦንጋ ከተማ
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-11-26 14:30
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Nov 05, 2026)
- Posted at: 2026-11-05T05:24:49.000Z
- Source: Qelal Tenders