Vehicle and Machinery Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ (ታርጋ ቁጥር አአ-03A79515) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት

አስያዥ

ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው የተሽከርካሪ ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

ታርጋ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

ቀን

ሰዓት

1

ወ/ሮ ሸዋዬ

ታረቀኝ

ወ/ሮ ሸዋዬ ታረቀኝ

ቦሌ ቡልቡላ

ቅርንጫፍ

 

መኪና

አአ-03A79515-

 

KMJWA37KBFU673876

 

D4CB-B241840

 

2015

973,887.00 ዘጠኝ መቶ ሰባ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ ሰባት ብር ብቻ

ህዳር 15/2019

 

4:00-6:00

 

 

  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማደከሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ ከፍያ ማስያዣ ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  4. መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ቦሌ ቡልቡላ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል፡፡
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0911352333 0937928410 መደወል ይችላሉ፡፡

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-24 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Nov 05, 2026)
  • Posted at: 2026-11-05T08:50:20.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders