Equipment and Accessories
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዳራራ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
Sidama
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የዳራራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የፅኅፈት መሳሪያዎችና የኤሌክትሮኒክስ በማስታወቂያ አወዳድረን ግዥ መፈጸም እንፈልጋለን፡፡
ስለዚህ ንግድ የተሠማራችሁ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች
1.የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ/ያላት
2.የዘመኑ ግብር የገበረ
3. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
4. CPO ለባንክ የተረጋገጠ 5,000 ማቅረብ ይኖርበታል።
5. የወቅቱ ዋጋ ያላገናዘበ ተቀባይነት አይኖረዉም
- ከተራ ቁጥር 1-5 ድረስ ያለዉ መስፈርቶች የሚታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ሥራ ቀናት ዳራራ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 300 ገቢ ለማድረግ ሰነዱን ከዳራራ ወረዳ ፋይኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በማቅረብ እንድትወስዱና የተጠየቃችሁትን መረጃ መሸጫ ዋጋ ሞልታችሁ በስም የታሸገዉን ፖስታ መ/ቤቱ ዉስጥ ለዚህ ሥራ የተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስቀመጥ ይኖርበታል።
- ሳጥኑ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
- በ6ኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
- አሸናፊው ተለይቶ የሚገልጽበት መሆኑን እናሳዉቃለን።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፦ 0916625494 ይደዉሉ።
የዳራራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 11:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-12 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Zone Administration Dara Woreda F/E/D/B
- Bid bond: 5000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
- Posted at: 2026-11-06T07:44:06.000Z
- Source: Qelal Tenders