Stationery
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
- ዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያለው
- ውድድሩ ብር ከ500000/አምስት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
- የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢነት የምስከር ወረቀት ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ መያያዝ አለበት፡፡
- ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይቻላል፤
- የታክስ ክሊራንስ የግብር መክፈልዎ የሚያሳውቅ ደብዳቤ ኮፒ ማቅረብ አለብዎት
- የጨረታ ሰነዱ ራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 25 በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር/ ብቻ መግዛት ይቻላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 15000/ አስራ አምስት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና/ unconditional bid bond ብቻ በመ/ቤቱ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ፖስታው ውስጥ አሽጎ አያይዞ/ ማቅረብ ይኖርበታል፤
- የጨረታ ሰነዱን ኦርጂናልና ኮፒ በማድረግ በሁለት በተለያየ ፖስታ በማዘጋጀት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል፤
- አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 አምስት ተከታታይ ቀናት የውል ማስከበሪያ ይዞ በመቅረብ ውል መውሰድ አለበት ካልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያው 1% ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤
- በአሸናፊው ተጫራች ላይ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መሙላት አይቻልም፤
- የጨረታ መዝጊያ ከተጠናቀቀ በኋላ ባቀረቡት መወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፤
- አሸናፊው ማሸነፊ ተገልጾለት በአምስት ቀናት ውስጥ ውል ወስዶ ወደ ሥራ መግባት አለበት
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን ራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 25 የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈለ መውሰድ ይቻላል
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
- የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖረው በጥንቃቄ መሞላት አለበት፤
- ጨረታው የሚከፈተው ቅዳሜና እሁድ ወይም መንግስት ካላንደር የሚዘጋው ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለሚያቀርቡት እቃ ገቢ ከመሆኑ በፊት ናሙና ማቅረብ አለበት
- ለበለጠ መረጃ በመሥሪያ ቤቱ የስልክ ቁጥር 091239406 0912356697ወይም 0910977530 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-16 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Raya Kobo Woreda FEDB
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
- Posted at: 2026-11-06T07:44:29.000Z
- Source: Qelal Tenders