Wood and Wood Working
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ቋሚ የአዳራሽና የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ቋሚ የአዳራሽና የቢሮ ዕቃዎችን ቀጥሎ በተጠቀሱ መስኮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- Banquet Chair (Gold-Finished Metal Frame with Red Upholstered Seat and Backrest)
- Ergonomic mesh office chair with an adjustable headrest and lumbar support.
- Mid-back ergonomic mesh task chair with flip-up armrests
- high-back ergonomic mesh task chair with flip-up armrests
- Ergonomic Office Chair
- Conference chair
- Large Conference Table for meeting hall
- 2&3 door file shelf
- Computer table with computer system base
- Computer table with 2 computer system base
- Officer table with 3 drawer
- Class room arm chair
- Standard class room student table
- Standard class room student chair
እያንዳንዱ ተጫራች
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ
- የሥራ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በግልጽ የሚነበብ ማቅረብ የሚችል
- በዘርፉ VAT ተመዝጋቢ የሆነ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም TIN Number በግልጽ የሚነበብ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በግልጽ የሚነበብ ማቅረብ የሚችል
- የዋጋውን ጠቅላላ ድምር በመሙላትና በማሸግ ሳ/ፓ/ቴ/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር- 10 በሚገኘው የጨረታ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 20,000.00/ ሃያ ሺህ ብር ብቻ ከታወቀ ንግድ ባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል ሲሆን ቼክ እና BID BOND ቢያቀርብ ድርጅቱ እንደማይቀበል እየገለጽን፤ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታውን ሠነድ አጠቃላይ (Lot) የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ንብ/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10 ቀርቦ መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች በጨረታ ሠነድ ላይ የተጠቀሱትን የዕቃውን ዝርዝር የአንዱን ዋጋ 15% VAT ጨምሮ ሞልቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ጨረታው በ16 ኛው ቀን ልክ 8:30 የመጨረሻ ሰዓት ይሆንና እስከ 9:00 ሰዓት የመክፈቻ ቃለ ጉባኤ መያዥ ሆኖ በ9:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ንብ/ አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10 ውስጥ ይከፈታል። 16ኛው ቀን ሰንበት/በዓል/ ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ማሳሰቢያ፦
- ሠነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ የ15%VAT ጨምሮ እንዲሞሉ እያሳሰበን ከላይ የተጠቀሱ የ14ቱን ዓይነት መስኮች እያንዳንዱን የጨረታ ሠነድ /Lot/ ለይተው ማቅረብ ይኖርባችኋል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ከታወቀ ንግድ ባንክ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በቅድሚያ በማስያዝ ዕቃዎችን እስከ ኮሌጁ ግቢ ድረስ ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛ ቀን አምጥቶ በባለሙያ ጥራቱ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል በማስረከብ የዕቃውን ዋጋ ቼክ ይቀበላል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን
ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-11-23
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ልክ 8:30
- Bid opening: 2026-11-23 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ልክ 9:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Sawula Poly Technic College
- Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T07:51:58.000Z
- Source: Qelal Tenders