Equipment and Accessories
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
በመደበኛ በጀት የተለያዩ የግዥዎች ማለትም ፡-
- ሎት-1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ
- ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ
- ሎት-3 የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ
- ሎት-4 የተለያዩ የሕትመት አገልግሎት ግዥ ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ
- ሎት-5 የተለያዩ የታሸጌ ውሃ ግዥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚትፈልጉ በዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶችና ግለሰቦች ለጨረታው ውድድር ማቅረብ ያለባችሁ መስፈርቶች የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፤ የንግድ ስራ ምዝገባ ሰርትፍከት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍከት፤የግብር መክፈያ ቁጥር የአቅራቢነት ሰርትፍኬትና የጨረታ ማስከበሪያ ከሎት 1 -- ሎት 3 እና ሎት-5 ላሉት ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር ሎት-4 10,000/አስር ሺህ/ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO ከታወቄ ባንክ በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመ/ቤቱ ግዥና ንብረት አስተዳዳር ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። በሁሉም አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ከመ/ቤቱ ጋር ውል በመግባት ጥራት ያላቸውን ኦርጅናል ዕቃዎች ብቻ አቅርቦ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆኑ መሆን አለባቸው። ያቀረቡት ዕቃ በባለሙያ ተገምግሞ የጥራት ጉድለት ስታይ ወዲያውኑ የመቀየር ኃላፊነት ግዴታ የሚቀበል መሆን አለበት።
ተጫራቾች የጨረታ ዋጋው ያለስርዝና ድልዝ በጥንቃቄ በመሙላት በሰነዱ ላይ ፍርማና ማህተም በማድረግ በፖስታ አሽጎ በፖስታው ላይም ማህተም፣ የጨረታውን ዓይነት እና ስልክ በመጻፍ በዕለቱ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ተከታታይ ስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቶ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን ድንገት የሥራ ቀን ሳይሆን ስቀር በሚቀጥለው ስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ሂደቱ ይከናወናል።
መ/ቤቱ የተሸሌ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፤- ከመዲኃኒዓለም ቤቴክርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ የትነበሪሽ ማዞሪያ ላይ ባለው ዲንጉዛ ሕንፃ ውስጥ እንገኛለን።
አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ኘላን ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-25
- Bid closing time: 11:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-25 14:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 8፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gamo Zone Arba Minch Surrounding Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T08:07:14.000Z
- Source: Qelal Tenders