Textile, Garments and Uniforms
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
Description
የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ድርጅቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች፡-
- የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 / ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ከድርጅቱ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በመክፈል ከፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 07 መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀው የብር መጠን በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ ሞልቶ በሚያቀርበው ዋጋ ብራንዱን፣ ዓይነቱና ሌሎች የዕቃው መገለጫዎች በጨረታ ሰነዱ መሰረት መገለጽ ይኖርበታል።
- ተጫራች ከዚህ ቀደም በተለያዩ ድርጅቶች የጨረታ አሸናፊ በመሆን በተሳተፈባቸው የመልካም የስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ለመወዳደር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁት በመረጡት ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል።
- በጨረታው መሰረት ተጫራቹ አሸናፊ የሆነባቸውን ዕቃዎች አሸናፊ መሆኑን ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በውሉ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ መሰረት በራሱ መጓጓዣ ስቴድየም ወደሚገኘው ይሓ ሲቲ ሴንተር ህንጻ የይሓ ሪል እስቴት ንብረት ክፍል /11ኛ ፎቅ ድረስ በማጓጓዝ ማስረከብ ይኖርበታል።
- ለአሸናፊው ድርጅት ግለሰብ የዕቃዎቹን ዋጋ የሚከፈለው ዕቃዎቹን ሙሉ በሙሉ ካስረከበ በኋላ ይሆናል።
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8 /ስምንተኛው የሥራ ቀን/ በስራ ሰዓት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 8 /ስምንተኛው የሥራ ቀን/ በስራ ሰዓት ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ መገኘት ይችላል።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ስቴድየም ቤተ ዛታ ሆስፒታል ፊት ለፊት “ይሓ ሲቲ ሴንተር ህንጻ 2ኛ ፎቅ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 12
ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥር- የቢሮ 0115576954 ሞባይል- 0922079575/0911397239
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-16
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8 /ስምንተኛው የሥራ ቀን/ በስራ ሰዓት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-16 15:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8 /ስምንተኛው የሥራ ቀን/ በስራ ሰዓት ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yiha Real Estate P.L.C.
- Buyer's registered address: ይሓ ሲቲ ሴንተር ህንፃ
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T08:25:03.000Z
- Source: Qelal Tenders