Office Machines and Accessories
አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክስዮን ማህበር ለስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉ ብዛት ያላቸው የተለያዩ አላቂ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019
አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክስዮን ማህበር ለስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉ ብዛት ያላቸው የተለያዩ አላቂ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ፡
- ሎት አንድ፣ የተለያዩ አይነት የጽህፈት መሣሪያዎች
- ሎት ሁለት፣ የተለያዩ አይነት የፕሪንተር ቶነሮች
- ሎት ሶስት የተለያዩ አይነት የጽዳት ዕቃዎች
1. ህጋዊ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታክስ ክሊራስ (ማቅረብ የሚችሉ)።
2. የጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ።
3. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ፣ ለ10 (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከነቫቱ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቢሮ ቁጥር G-04 እየከፈሉ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ቢሮ ቁጥር G-06 የጨረታ ሠነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
4. ማስታወቂያው በጨረታ ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጐ በ8፡15 ላይ ክፍል ቁጥር G-325 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በሚገኙበት ይከፈታል።
5. ተጫራቾች ለጨረታ የሚያቀርቡአቸውን ዕቃዎች ኦርጅናል ናሙና ጨረታ ከመውጣቱ አስቀድሞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. በተጨማሪ ዝርዝር አፈፃፀሙ በጨረታ ሰነድ ውስጥ ይገለፃል።
7. አክስዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 466 9212/011 466 92 38 አድራሻ ፡- አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ግቢ
አልፋ የትምህርትና ስልጠና
አክስዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-18
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): በጨረታ ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-18 14:15
- Bid opening (note): በጨረታ ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡15 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማህበር
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T08:25:12.000Z
- Source: Qelal Tenders