Water Pipes and Fittings
የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የውሃ መስመር መግጠሚያ እቃዎች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና አልባሳት፣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ከለመዳሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ ኣገልግሎት ድርጅ ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የውሃ መስመር መግጠሚያ እቃዎች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና አልባሳት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ከለመዳሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እነዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
1. በዘርፍ የ2018 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር ከፈሉ ለተጨማሪ እሴት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና አቅራቢዎች ዝርዝር ውሰው የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች ከሙስና የፀዱ መሆን አለባቸው
3. የተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ከ03/03/2019 ዓ.ም እስከ 01/04/2019 ዓ.ም ድረስ አንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 E.B (አንድ ሺህ ብር) ከፍለው የነቀምቴ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለአንድ ሰነድ 10,000 (አስር ሺህ) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ ሲፒአ ከጨረታው -- ኦሪጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባችዋል።
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት
6. የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ከሌለው አቅራቢው በራሱ ወጪ ለመተካት ግዴታ አለበት
7. ተጫራቾች የእቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን (specification) ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደርያ በቀረበው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋውን ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) በመሙላት ስማቸውን ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈር ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ ኢንቨሎፕ ታሽጎ 02/04/209 ዓ.ም በነቀምቴ ከተማ የውሃ ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ከመዘጋቱ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡30 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዐ2/04/2019 ዓ.ም በ5፡00 ሰዓት ይከፈታል።ይሁን እንጂ ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግዱም።
9. የጨረታው ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
10. ጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሠረት በነቀምቴ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት በሚገኘው በውል ሰጪው ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል
11.መ/ቤታችን ወይም ድርጅታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ሲገዛ ብዛቱእንደአስፈላጊነቱ 30% መጨመር እና መቀነስ ይችላል።
12. ተጫራቾች ዕቃዎቹን አሸናፊው ለማቅረብ ሲዋዋሉ የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
13.በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ደግሞ ከተደራጁ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል
14.ድርጅቱ መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የነቅምቴ ከተማና አካባቢዋ ውሃና ፍሳሽ ኣገልግሎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-12-11
- Bid closing time: 10:30
- Bid opening: 2026-12-11 11:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Nekemte Water Supply and Sewerage Service Enterprise
- Bid bond: 10,000.00 ብር ለአንድ ሰነድ
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Nov 08, 2026)
- Posted at: 2026-11-09T09:44:04.000Z
- Source: Qelal Tenders