Spare Parts and Car Decoration Materials

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ሪጅን ጽ/ቤት ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚወሰን የተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር: ሶ/ሪ/ሰ/ፕ/ ጅ /

ኤስ/001/2019 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ሪጅን ጽ/ቤት ስር የሚገኙ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚወሰን የተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ በተጫራቾች መመሪያ ዘዴ በዝርዝር በቀረበው መስኩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

No

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

የግዢው ዓይነት

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

456,427,00

የተሽከርካሪ መለዋወጫ

ጥቅምት/2019 8:30

ጥቅምት /2019 8:45

 1.በጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው የንግድ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ።

ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ መመሪያ የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 30/2019-18/3/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ብር 1000.00 በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማሳያ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ኮፒ አድርገው ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 456,427.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጨረታ ቁጥር ሶሪ/ሰ/ቼ/ፕ/ጅ/ ኤስ/001/2019 ዓ.ም የሚል ምልክት በማድረግ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በተጠየቀው መሰረት በግልፅ ማስገባት አለባቸው።
  4. ጨረታው ከላይ በሳጥኑ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በሶማሌ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን እና ፕጅኤስ ቢሮ ይከፈታል።
  5. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሶማሌ ሪጅን ፅ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ክፍያ ለመፈፀም በድርጅቱ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000162575922 መሆኑን እናሳውቃለን።
  7. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0252789353/0252782550

አድራሻ፡- የሶማሌ ሪጅን ጽ/ቤት ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 01 ከኖክ ጅርባ ከሚገኘው ህንፃ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ሪጅን ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-30
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): ጥቅምት/2019 8:30
  • Bid opening: 2026-11-30 14:45
  • Bid opening (note): ጥቅምት/2019 8:45
  • Region: Somali
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: 456,427.00 ብር
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 09, 2026)
  • Posted at: 2026-11-09T11:01:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders