Cleaning and Janitorial Equipment and Service

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/14/19 (በድጋሚ የወጣ)

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር

  • ሎት 1፡- Cleaning Supplies
  • ሎት 2፡- Network Infrastructure and Supplies
  • ሎት 3፡- Antivirus ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሰዓት 7፡00-11፡00) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን ማግኘት ይቻላል።

የጨረታ ማስከበሪያ ጠዋት ለያንዳንዱ ሎት ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንከ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው

የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡- 0111 303 039

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-24
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-24 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Nominees P.L.C.
  • Buyer TIN: 0000958158
  • Buyer's registered address: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
  • Bid bond: 100,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 08, 2026)
  • Posted at: 2026-11-09T12:18:51.000Z
  • Buyer website: https://commercialnominees.com/
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders