Vehicle and Machinery Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት

አስያዥ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው የተሸከርካሪ ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

ታርጋ ቁጥር

 

ሻንስ ቁጥር

 

የሞተር ቀጥር

 

የተሠራበት

ዘመን

 

ቀን

ሰዓት

1

ማራኪ

ሲሳይ

አቶ ብሩክ

ገዳሙ

ልደታ

 

መኪና

 

አአ-03-A20983

JAAFP14F6

Y7H00371

4JB1-724795

 

2000

 

1,200,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ)

ህዳር 18/2019

 

4:00-6:00

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋናው ቢሮ

  1. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  3. መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ልደታ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0988329210/0911352333 መደወል ይችላሉ::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-27 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T08:34:11.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders