Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቭሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action- (SEDA) አንድ መኪና አና አንድ ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቭሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action- (SEDA) በቁጥር 0160 ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን አንድ መኪና አና አንድ ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ቴሌ ጋራጅ ፊት ለፊት የኃላወርቅ ይርዳው ህንፃ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 31 በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ (5) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ አስፈላጊውን ፎርም ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ አምስተኛው ቀን 7፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው በዚያው ቀን በ7፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ (8፡00) ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሚከፈት መሆኑን እያሳውቅን።

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር

1. 011416 23 06

2. 0911 47 14 86/09 23 08 55 23 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቭሎፕሜንት አክሽን

 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-14
  • Bid closing time: 13:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ 5ኛው ቀን ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ድረስ
  • Bid opening: 2026-11-14 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ 5ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sustainable Environment and Development Action (SEDA)
  • Buyer's registered address: Kirkos Sub City Kebele 02/03 House No 350 In front of Temenja yaj Secondary School (By SOS Sahle Ethiopia Main Office)
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T08:48:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders