Equipment and Accessories

የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር፣ የሞተር ሳይክል እና የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች

  • በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ
  •  በሎት 02 የፈርኒቸር ጨረታ
  •  በሎት በ3 የሞተር ሳይክል ጨረታ እንዲሁም
  • በሎት 04 ለመሶብ አንድ ማዕከል ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ጨረታ

 በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ:-

  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ፣
  • ግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
  • ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  • ተጫራቾች በ2018ዓ.ም. የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/በአካዉንት ቁጥር 1000705880682በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል፣
  • በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ ፡፡
  • የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካል ና ፋይናንሻል ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል::
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
  • የጨረታው መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 01 እና ሎት02 70,000/ሰባ ሺህ ብር/ ሎት03 75,000/ሰባ አምስት ሺህ ብር/ እንዲሁም በሎት 04 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ር CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፣
  • የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ይሆናል፤
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047–331 – 0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-25
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-25 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Bonga City Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T10:43:14.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders