Textile, Garment and Leather
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and ServicesPromotional ItemsAdvertising and PromotionPrinted Advertising MaterialsPrinting and PublishingSpare Parts and Car Decoration MaterialsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoDriver & Vehicle Licensing Control Authority Kirkos Branch Office
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
አሽተሽፍቁባ/ቂርቆስ/2019/001
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ሎት 1. የደንብ ልብሶች
- ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 4 የህትመት እቃዎች (ስራዎች)
- ሎት 5. የመኪና ዕቃዎች
- ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ለእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ ፡፡
- ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን (ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት) ድረስ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ 1ኛ ምድር ቤት የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ክፍል ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን (ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት) ድረስ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያነት ለእያንዳንዱ ሎት በተናጥል የ4,000 ብር (አራት ሺህ ብር) CPO ከባንክ አሰርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ውይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከመስቀል አደባባይ ወደ ባምቢስ በሚወስው መንገድ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ 1ኛ ምድር ቤት የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ክፍል፤
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-58-38-71 መጠየቅ ይቻላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን (ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት) ድረስ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-21 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን (ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት) ድረስ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Driver & Vehicle Licensing Control Authority Kirkos Branch Office
- Buyer's registered address: መስቀል አደባባይ ወደ መገናኛ የሚወስደው መንገድ ከማርዮት ሆቴል ዝቅ ብሎ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 1ኛ ቤዝመንት
- Bid bond: 4,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት በተናጥል
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T08:36:32.000Z
- Source: Qelal Tenders